219 || በመጠን ኑሩ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

219 || በመጠን ኑሩ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

29/05/2022 4:19PM

Episode Synopsis "219 || በመጠን ኑሩ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

"በመጠን ኑሩ" በሚል ርዕስ፣ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  መሪ ጥቅስ፡ 1 ጴጥ. 4፡7-8  በመጠን ስንኖር ምን ይሆናል?  1) እንድንጸልይ ይረዳናል 1 ጴጥ. 4፡7-8  2) እንድንነቃ ይረዳናል 1 ተሰሎ. 5፡6-8  3) የጠላትን ሐሳብ እንድንገነዘብ ይረዳናል 1 ጴጥ. 5፡8  4) ሁሉም ነገር በጊዜ ውስጥ መሆኑን እንድንገነዘብ ይረዳናል መክ. 3፡11  

Listen "219 || በመጠን ኑሩ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland