324 || አብረኸኝ መከራን ተቀበል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

324 || አብረኸኝ መከራን ተቀበል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

21/04/2024 5:26PM

Episode Synopsis "324 || አብረኸኝ መከራን ተቀበል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"አብረኸኝ መከራን ተቀበል!" በሚል ርዕስ በ2 ጢሞቴዎስ ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1-4 ሀ) መግቢያ / ዮሐ. 16፡33፣ ሐዋ. 21፡1-14፣ ሐዋ. 9፡10-16፣ 2 ጢሞ. 1፡1-5 ለ) ሐዋሪያው ጳውሎስ ጢሞቴዎስን፣ "አብረኸኝ መከራን ተቀል!" ሲል ምን ማለቱ ነው? 1) በጌታችን ምስክርነት ወይም በእሥረኛው በእኔ አትፈር ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 1፡15-18፣ ሮሜ 1፡16 2) የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገርና የማያሳፍር ሠራተኛ ሁን ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 2፡15-19 3) በንጹህ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን፣ እውነትን፣ ፍቅርንና ሰላምን ተከተል ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 2፡22፣ ምሳሌ 4፡23፣ ሉቃ. 6፡45 4) በተማርኽበትና በተረዳህበት ጸንተህ ቁም ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 5) አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 4፡5

Listen "324 || አብረኸኝ መከራን ተቀበል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland