180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

10/10/2021 12:59PM

Episode Synopsis "180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር በግላችን ለእግዚአብሄር በመታዘዝ ምን እንማራለን:: መታዘዝ የበረከትም መንገድ ነው ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ።ዮሐ14:15 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ :- ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።ሮሜ 12.1 እንዲህም አለው፦ እግዚአብሔር፦ በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤ የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና። ዘፍ 22:16-18

Listen "180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland