021_ቤተ ክርስቲያን እንደ አካል

021_ቤተ ክርስቲያን እንደ አካል

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

04/11/2018 7:26PM

Episode Synopsis "021_ቤተ ክርስቲያን እንደ አካል "

ይህ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን እንደ አካል" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ ነው:: የመልዕክቱም ዋና ጭብጥ የአካል ብልቶች ሁሉ ለአካላቸው ህልውና መቀጠል ተግባብተውና ተሳስበው እንደሚሠሩ፣ በቤተ ክርስቲያን ያሉ አማኞችም የክርስቶስ አካል የሆነችው ቤተ ክርስቲያን ህያው ሆና ተግባሯን በሚገባ መፈጸም እንድትችል በመተሳሰብ አብረው ለአንድ ዓላማ ሊቆሙ ይገባል የሚል ነው::

Listen "021_ቤተ ክርስቲያን እንደ አካል "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland