236 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

236 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

11/09/2022 5:14PM

Episode Synopsis "236 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 5፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ በክፉ ፈንታ መልካምን መመለስ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) ክፉን በመልካም ስለመመለስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? 2) በክፉ ፈንታ መልካምን ስለመመለስ የጌታ ምሳሌነት  3) ክፉን በክፉ መመለስ የማይገባን ስለምንድን ነው? በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ሮሜ 12፡17-21 (ምሳሌ 25፡21-22)/ 1 ተሰ. 5፡15/ ሉቃ. 22፡63-65/ ሉቃ. 23፡34/ ማቴ. 5፡44 (ኢሳ. 53፡12)/ ማቴ. 5፡44-45ሀ/ 1 ጴጥ. 3፡9/ ኤፌ. 4፡31-32 

Listen "236 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland