263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

12/03/2023 5:41PM

Episode Synopsis "263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 10፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4a) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 0) ስለመሞላት አጭር መግቢያ የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡  1) አዲሱ ማንነታችን የሚገነባው በቃሉ ነው! ቆላ. 3፡10-11/ 2) አሮጌው ማንነታችን የሚወገደው በቃሉ ነው! ማቴ. 12፡35/ 1 ጴጥ. 2፡1-3/ ኤፌ. 4፡22-24/ ቆላ. 3፡8-9/  3) ዲያብሎስን መቃወም የምንችለው በቃሉ ነው! ኤፌ. 6፡11፣ 17/ 2 ቆሮ. 2፡11/ ማቴ. 4፡1-12/ 

Listen "263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland