077_ለምንድነው ዘወትር መጸለይ የሚያስፈልገን?

077_ለምንድነው ዘወትር መጸለይ የሚያስፈልገን?

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

17/11/2019 2:15PM

Episode Synopsis "077_ለምንድነው ዘወትር መጸለይ የሚያስፈልገን? "

077_ለምንድነው ዘወትር መጸለይ የሚያስፈልገን ወንድም ዶ/ር ተከለ ማርቆስ  በእለቱ የቀረበ የእግዚአብሄር ቃል መልእክት:  ሁልጊዜ ጸልዩ የሚለውን ቃል ላይ በመመስረት "ለምንድነው ዘወትር መጸለይ የሚያስፈልገን?" ለሚለው ምላሽ ይሆን ዘንድ በአስር ዋና ዋና ነጥቦች ከፋፍሎ  የሚያስረዳ በትምህርት መልክ የቀረበ መልእክት:: ጥቅሶች በጥቂቱ . ከእ/ር ጋር ህብረት ለማድረግ መዝ 42:1,ጥበብን ለማግኘት ያእ1:5, ከክፋት ለመጠበቅ መዝ20:1,ከፍርሃት እና ከጭንቀት ለመወጣት ፊሊ 4:4, እና... መዝ 32:1,ሉቃ 22:40 ,ሮሜ10:14,ኤፌ 1:15 ሌሎችም

Listen "077_ለምንድነው ዘወትር መጸለይ የሚያስፈልገን? "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland