227 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

227 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

17/07/2022 6:42PM

Episode Synopsis "227 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 4፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ ነፍስን በመተው ለዘላለም ህይወት መጠበቅ  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) ጌታ ስለሞቱ ዓላማ ከተናገረበት ክፍል 3 ነጥቦችን እንመልከት የዘርና የተክል ህይወት በሞት ድልድይነት ተገናኝቷል የእኛና የጌታ ህይወት በሞት ድልድይነት ተገናኝቷል የህይወታችን ዘላለማዊ ዋስትና ለዓለማዊ ህይወት ባለን ጥላቻ ይወሰናል 2) ጠላትን በመውደድ ረገድ የጌታ ምሳሌነት 3) ህይወትን በመተው የመጠበቅ ቁልፍ በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ዮሐ. 12፡23-28/ ማቴ. 16፡24-27/ ዕብ. 12፡1-4/ ዮሐ. 10፡17-18/ ቆላ. 3፡1-2/1 ቆሮ. 12፡3

Listen "227 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland