241 || ታናሽ መንጋ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

241 || ታናሽ መንጋ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

16/10/2022 4:33PM

Episode Synopsis "241 || ታናሽ መንጋ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

241_ ታናሽ መንጋ በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።ሉቃስ 12:31-32 እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። ኤፌ 2:19 ነገር ግን አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ አትፍራ፥ አንተም እስራኤል ሆይ፥ አትደንግጥ፤ እነሆ፥ አንተን ከሩቅ ዘርህንም ከተማረከባት ምድር አድናለሁ፤ ያዕቆብም ተመልሶ ያርፋል ተዘልሎም ይቀመጣል፥ ማንም አያስፈራውምም።ኤር 46:27

Listen "241 || ታናሽ መንጋ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland