274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

07/05/2023 5:32PM

Episode Synopsis "274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 11፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4b) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) ... ካለፈው የቀጠለ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡  4) እግዚአብሔር የሚመራን በቃሉ ነው / ኢሳያስ 48፡17-19፣ መዝምሙር 119፡105/ 5) እግዚአብሔር ማንኛውንም ነገር በህይወታችን የሚሠራው በቃሉ ነው / ኢሳያስ 55፡10-11፣ መዝሙር 107፡19-20፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16-17፣ 2 ሳሙኤል 7፡1-13፣ 1 ነገሥት 6፡11-12፣ ዘፍጥረት 15፡1/ 6) መንፈሳዊ ኅብረታችን የሚገነባው በቃሉ ነው / ቆላስይስ 3፡16

Listen "274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland