283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

09/07/2023 5:22PM

Episode Synopsis "283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

"እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2 መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14 እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ - 1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/ 2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/ 3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-20፣ ዘዳግም 31፡13/ 4) እግዚአብሔርን መፍራት የሚታይ ነገር ነው /ዘፍጥረት 20፡9-11/ 5) እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢአት መራቅ ነው /ኢዮብ 28፡28/ 6) እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል /ምሳሌ 8፡13/ 7) እግዚአብሔርን መፍራት በኃጢአተኛ አይቀናም /መዝሙር 73፡1-28፣ ምሳሌ 23፡17-18/ 8) እግዚአብሔርን መፍራት የእግዚአብሔርን ቃል ያስቀድማል /ምሳሌ 1፡29-31/ 9) እግዚአብሔርን መፍራት በደልና በሰው ፊት ማድላት የለውም /2ዜና 19፡6-9/ 10) እግዚአብሔርን መፍራት ከህይወት ሊጠፋ ይችላል /ኢዮብ 15፡4/

Listen "283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland