218 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

218 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

22/05/2022 4:35PM

Episode Synopsis "218 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 2፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ አገልጋይነት በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) አገልጋይነት ምንድን ነው? 2) አገልጋይነት የብልጫና የከፍታ መንገድ ነው 3) አገልጋይነት የቀዳማይነት ወይም የፊተኛነት መንገድ ነው 4) አገልጋይነት የታላቅነትና የገዥነት መንገድ ነው በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ማቴ. 23፡1-12/ ማር. 9፡33-37/ ማር. 10፡42-45/ ሉቃ. 22፡24-27/ 

Listen "218 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland