30_ንጉሥ ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል!

30_ንጉሥ ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል!

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

29/12/2018 10:10PM

Episode Synopsis "30_ንጉሥ ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል!"

  "ንጉሥ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል!" በሚል ርዕስ በአስቴር ምዕራፍ 6 ላይ ተመሥርቶ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ነው:: የመልዕክቱ ማዕከላዊ አሳብ ንጉሥ ሲወድ በንጉሥ አቅም ልክ መሆኑን ለማስገንዘብና እኛም በእግዚአብሔር የተወደድነው ለመረዳት ከአቅም በላይ በሆነ የእግዚአብሔር ፍቅር መሆኑን ማስገንዘብ ነው::  

Listen "30_ንጉሥ ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል!"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland