270 || የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ || የድል ኃይላችን! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ

270 || የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ || የድል ኃይላችን! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

09/04/2023 6:12PM

Episode Synopsis "270 || የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ || የድል ኃይላችን! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ"

የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 4ኛውና የመጨረሻው መርሃ ግብር ርዕስ፡ የድል ኃይላችን! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 15፡3-4 / ኢሳ. 53፡5 የክርስቶስ፦ 1) ሞት፣ 2) ትንሳኤና 3) ዕርገት ሀ) የኢየሱስ ሞት ለአማኝ የድል ኃይል ነው ስንል ምን ማለታችን ነው? የቤዛነት ዋጋ ነው 1 ጢሞቴዎስ 2፡6 የእግዚአብሔር አስደናቂ ፍቅር የተገለጠበት ነው - ሮሜ 5፡8 የእግዚአብሔር ፈቃድና ዕቅድ ነበር - መዝሙር 40፡6-8 / ዕብ. 10፡5-7 የብሉይ ኪዳን ትንቢት ፍጻሜ ነው - ኢሳ. 53፡5 ለ) የኢየሱስ ትንሳኤ ለአማኝ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር ሥራ ሙሉ የሆነበት ነው የአማኞች ጽድቅ የተረጋገጠበት ነው - ሮሜ 4፡25 ለአማኞች የድል ኃይልነቱ የተረጋገጠበት ነው - 1 ቆሮ. 15፡20 / ዮሐ. 20፡17 ሐ) የኢየሱስ ዕርገት ፋይዳዎች ይከብር ዘንድ ነው - ዮሐ. 17፡4-5 ስለአማኞች የሚያከናውነው የክህነት ሥራ ይሠራ ዘንድ ነው ዕብ. 4፡14

Listen "270 || የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ || የድል ኃይላችን! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland