255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

15/01/2023 5:43PM

Episode Synopsis "255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

"ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል ።   "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1)  በዚህ ክፍል ጥቅም ላይ የዋሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 2፡11-13/ ገላ. 3 እና 4/ ማቴ. 10፡22/ ማቴ. 24፡13/ 1 ጢሞ. 4፡16/ ሉቃ. 8፡15/ ቆላ. 2፡5/ ዕብ. 11፡27/ 1 ቆሮ. 13፡11/ ቲቶ 2፡2/ 1 ቆሮ 13፡7

Listen "255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland