245 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

245 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

13/11/2022 6:32PM

Episode Synopsis "245 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 7፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - ለመንፈስ ቅዱስ ምሪት ራስን ማስገዛት  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- የጌታን መንገድ በመከተል ሂደት የመንፈስ ቅዱስ ሚናዎች፡ -  መንፈስ ቅዱስ የጌታን ፈቃድ ያስተምራል፣ ያሳስባል! መንፈስ ቅዱስ እውነትን ከውሸት እንድንለይ ይረዳናል።  መንፈስ ቅዱስ ለመንፈሳዊ ሥራ ኃይልን ይሰጠናል።  መንፈስ ቅዱስ ምሪትን ይሰጣል።  መንፈስ ቅዱስ በጸሎት ጊዜ አጋዥ ነው።  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 8፡12-17/ ዮሐ. 3፡5-6/ ኤፌ. 1፡13/ ዮሐ. 14፡15-26/ ዮሐ. 16፡5-15/ ሐዋ. 1፡7-8/ ሐዋ. 8፡26-40/ ሮሜ 8፡26-27/ 

Listen "245 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland