259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

12/02/2023 5:39PM

Episode Synopsis "259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት  ክፍል 9፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 3) በአዕምሮ መታደስ (ሮሜ 12፡2) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ -  0) የቀደሙት 8 ክፍል አጭር ክለሳ 1) ማደስ/ዕድሳት ምንድን ነው?  2) አዕምሮ በመጽሐፍ ቅዱስ       1) የሐሳብና የውሳኔ ማዕከል ነው (መዝ. 36፡1-4፣ ዳን. 1፡8)      2) የመንፈሳዊ ውጊያ የጦር ሜዳ ነው (ዘፍ. 3፡4-6፣ 6፡10-11፣ ማቴ. 15፡18-20፣ ቆላ. 3፡1-2) 3) አዕምሮን ማደስ የሚያስፈልገው ለምንድን ነው? (ሮሜ 12፡2፣ ኤፌ. 2፡10፣ ዘፍ. 1፡27፣ ኤፌ 4፡17-32) 4) አዕምሮን የማደሻ መንገዶች       1) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16)       2) በጸሎት መትጋት (ኤፌ. 6፡18፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ 1 ጴጥ. 4፡7)       3) የራስን ሐሳብ መመርመር (መዝ. 4፡4)

Listen "259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland