285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

30/07/2023 6:23PM

Episode Synopsis "285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8 መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20 በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ - 1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19 2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13 3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27 ማቴ. 18፡21-35

Listen "285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland