247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

20/11/2022 6:30PM

Episode Synopsis "247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 8፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 2) በእግዚአብሔር ጸጋ መደገፍ  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1. ጸጋ ምንድን ነው?  2. ደጋ በአማኝ ህይወት ያከናወናቸው 2 ነገሮች ድነታችን የጸጋ ውጤት ነው አሁን ያለን መንፈሳዊ አቋም የጸጋ ውጤት ነው 3. ክርስቶስን በመከተል ህይወት የጸጋ ሚና  መካድ የሚገባንን ያስክደናል  በኀጢአት መኖርን ያስክደናል ዓለማዊ ምኞትን ያስክደናል      2. መማር የሚገባንን ያስተምረናል  ራስን መግዛትን ያስተምረናል  በጽድቅ መኖርን ያስተምረናል  እውነተኛ መንፈሳዊ ህይወትን መኖር ያስተምረናል     3. የተሰጠንን አገልግሎት በትጋት እንድናገለግል ይረዳናል      4. ስለክርስቶስ መከራንና የሥጋ ድካምን እንድንቋቋም ይረዳናል      5. የተሟላና የሚካፈል ኑሮ እንዲኖረን ይረዳናል  በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2፡11-12/ ኤፌ. 2፡8/ ሮሜ. 3፡23-24/ ሮሜ. 15፡1-2/ 1 ጢሞ. 6፡9-10/ 2 ጢሞ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 2፡28-29/ 2 ጴጥ. 1፡3/1 ቆሮ. 15፡10/ 2 ቆሮ. 12፡9-10/ 2 ቆሮ. 9፡8/

Listen "247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland