342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

11/08/2024 5:05PM

Episode Synopsis "342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"በርሱ መወደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 17፡1-9፣ ኢሳ. 59፡1-21፣ መክ. 5፡1 ጌታን ስንሰማ ምን ይሆናል? የልጅነት ስልጣን/ድነት እናገኛለን (ዮሐ. 1፡12-13) ሰላምን እናገኛለን - ሰላሜን እተውላችኋለሁ (ዮሐ. 13፡) ጌታን ስንሰማ ሰላማችን እየበዛ ይሄዳል። ዕረፍት እናገኛለን - ማቴ. 11፡28-30 “ከእኔ ተማሩ!” እውነተኛ ፍቅርን እንለማመዳለን - አጋፔ የተሰኘውን ፍቅር እንለማመዳለን። እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅድመ ሁኔታ መውደድን እንለማመዳለን። ዮሐ. 21፡15-19 ሥፍራ የተዘጋጀልን ሰዎች መሆናችንን እንረዳለን ዮሐ. 14፡1-3 ልብ ሲታወክ፣ በእግ/ር እንመን

Listen "342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland