235 || የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መልዕክት በኮንቱላ ኅብረት በነበረው የአንድነትና የይቅርታ ጊዜ

235 || የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መልዕክት በኮንቱላ ኅብረት በነበረው የአንድነትና የይቅርታ ጊዜ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

04/09/2022 8:04PM

Episode Synopsis "235 || የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መልዕክት በኮንቱላ ኅብረት በነበረው የአንድነትና የይቅርታ ጊዜ"

በዚህ ጊዜ፡ ወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያንን ወክሎ አጠቃላይ መልዕክት አስተላልፎ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ በዕለቱ የነበሩት ሽማግሌዎች ወንድም ያቬሎ ናታዬና ወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) በተሰጣቸው ጊዜ በራሳቸው አጭር መልዕክት አስተላልፈው ይቅርታ ጠይቀዋል። 

Listen "235 || የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መልዕክት በኮንቱላ ኅብረት በነበረው የአንድነትና የይቅርታ ጊዜ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland