136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ

136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

13/12/2020 12:30PM

Episode Synopsis "136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ "እውነተኛ አምላክ ብቻየሆንክ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት::" ዮሐ17:3  ላይ የተመሰረተ የእለቱ ከ እግዚአብሔር ቃል መልእክት ሰዎች የዘላለምን ሕይወት እንዴት ያገኛሉ? 1. እውነተኛ  የሆነውን እግዚአብሔር አምላክ እርሱን ማወቅ: ስለ እግዚአብሔር ማወቅ እና እግዚአብሔርን ማወቅ ይለያያልና:: 2. ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ማወቅና ማመን እና መቀበል መልእክተኛ የ እግዚአብሔር ልጅ እርሱ ኢየሱስ እንደሆነ ማወቅ

Listen "136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland