220 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 5 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

220 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 5 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

05/06/2022 4:18PM

Episode Synopsis "220 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 5 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 5ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡18-29 ይህ ክፍል ለትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለትያጥሮን መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) መግቢያ ስለ ትያጥሮን ከተማ (ሐዋ. 16፡14) 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (2፡18) 3) የምሥጋና መልዕክት (2፡19) 4) የተግሳጽ/የነቀፋ መልዕክት (2፡20-21) 5) የማስጠንቀቂያ መልዕክት (2፡22-23) 5) የማበረታቻ መልዕክት (2፡24-28) 6) የጥሪ መልዕክት (2፡29)

Listen "220 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 5 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland