334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

30/06/2024 7:12PM

Episode Synopsis "334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው 2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው 3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው 4) የሚያጸድቅ ደም ነው ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9

Listen "334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland