081_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 1

081_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 1

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

29/12/2019 3:23PM

Episode Synopsis "081_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 1"

"እግዚአብሔርን ማወቅ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: መግቢያ/ኢሳ. 1:3፣ 1ሳሙ. 2:3፣ ፊል. 3:9-11፣ ኤፌ. 1:16-19/ ሀ) እግዚአብሔርን ማወቅ ለምን? የዘላለም ህይወት ነው: ዮሐ. 17:1-3፣ ለእግ/ር ህዝብ ዋና ነገር ስለሆነ: ዘዳ. 8:3፣ ሆሴዕ 6:6፣ እግዚአብሔርን ማወቅ ከስህተት ይጠብቃል: ማቴ. 22:29፣ እግዚአብሔርን ማወቅ የእግዚአብሔርን ቁጣ ያርቃል: ሆሴዕ 4:1፣ ከጥፋት ይከልላል. ሆሴዕ 4:6፣ ለ) እግዚአብሔርን ማወቅ ራሱ ምንድን ነው? ማስተዋልን ማግኘት ነው: ኢሳ. 6:1፣ ራዕ. 4:1፣ ማቴ 16:13-17፣ ሉቃ. 24:44-45/

Listen "081_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 1"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland