075_የወንድሙ ጠባቂ ማን ነው?

075_የወንድሙ ጠባቂ ማን ነው?

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

03/11/2019 1:56PM

Episode Synopsis "075_የወንድሙ ጠባቂ ማን ነው? "

"የወንድሙ ጠባቂ ማን ነው? ቁምና ልብህን ፈትሽ ቅጥርህንም ጠብቅ!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመልዕክቱ ማዕከላዊ ሐሳብ ልክ እንደ ቃየን የወንድሞቻችንን ክፋት (ሞት) የምንጠብቅ ሳንሆን ልክ እንደ ሙሴ እህት ወንድሞቻችንን ከክፋት (ከሞት) የምንጠብቅ እንድንሆንና በክርስቶስ የተሰጠንን አንድነትና ኅብረት አስበን በዓለም ውስጥ እንዳሉት የጥፋት መሣሪያ ላለመሆን ልባችንን እንድንጠብቅ ማሳሰብ ነው:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ዘፍ. 4:1-10/1ቆሮ 1:9-10/ዘጸ. 2:1-10/ምሳ. 18:19-21

Listen "075_የወንድሙ ጠባቂ ማን ነው? "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland