122_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

122_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

06/09/2020 12:45PM

Episode Synopsis "122_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

ይህ "ሰው ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል ነው:: ዘፍ. 1:26-28/ዘፍ. 2:7 በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ዋና ዋና አሳቦች:- ርዕስ: ሰው ምንድን ነው? ክፍል 2: ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሰው ምንነት ዕይታ ሀ) ሰው በትክክል ምንድን ነው? ለ) የሰው ማንነት ክፍሎች የሰው መንፈስ የሰው ነፍስ የሰው ሥጋ/ቁሳዊ አካል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1 ተሰ. 5:23/ዕብ. 4:12/ኢዮብ 32:8/ሉቃ. 9:56/ማር. 14:34/ሉቃ. 23:46/ሐዋ. 7:59/መክ. 12:7/ፊል. 3:20-21

Listen "122_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland