018_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 1

018_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 1

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

07/10/2018 5:44PM

Episode Synopsis "018_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 1"

ይህ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት "የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት የመጀመሪያ ክፍል ነው:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ዋና ትኩረት እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ለህዝቡ የሰጣቸውን ህጎች መዳሰስ ነው:: እንደዚሁም በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ሥራ በተሻሩና ባልተሻሩ የእግዚአብሔር ህጎች መካከል መለየት ነው::

Listen "018_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 1"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland