178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

26/09/2021 11:15AM

Episode Synopsis "178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)"

178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5)  ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) ክፍል 5 ከእኔ ተማሩ ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 5-1  እግዚአብሄርን መታዘዝ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ፊሊጵ 2:8 (እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን። ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ...)1ዮሐ 5:3 5-2  ማገልገልን እንማር (...የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥) ማቲ 20: 25-26 5-3  መጽናትን እንማር "ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።"ሉቃ 22:42 "ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።"ማቲ 7:24-25

Listen "178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland