090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን)

090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

23/02/2020 1:12PM

Episode Synopsis "090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን)"

090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3  (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን) ወዳጆች ሆይ፥ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።  ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። 1ኛ ዮሐ 4:7 እና  ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም በሚለው ቃል  በመመልከት ከ1ኛ ቆሮ13:1-7 ባለው ላይ ቃል ላይ ተመስርተን ራሳችንን እናይ ዘንድ የሚያግዝ መልእክት ነው::

Listen "090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland