231 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 8 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

231 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 8 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

07/08/2022 5:41PM

Episode Synopsis "231 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 8 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ተኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡14-22  ይህ ክፍል ለሎዶቂያ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። በክፍሉ ውስጥ የተመለከቱ 7 ነጥቦች፡ 1) መግቢያ ስለ ሎዶቂያ ከተማ 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡14) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 1፡1-3፣ ምሳሌ 8፡22-31   3) የነቀፋ ቃል (3፡15,16) 4) የተግሳጽ ቃል (3፡17) 5) የምክር ቃል (3፡18) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ኢሳ.9፡6  6) የማበረታቻ መልዕክት (3፡19-20) 7) ድል ለመንሳት የቀረበ የጥሪ መልዕክት (3፡21-22) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል 2 ጢሞ. 4፡7 

Listen "231 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 8 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland