228 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 7 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

228 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 7 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

24/07/2022 4:14PM

Episode Synopsis "228 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 7 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 7ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡7-13 ይህ ክፍል ለፊላዴልፊያ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። በክፍሉ ውስጥ የተመለከቱ 6 ነጥቦች፡ 1) መግቢያ ስለ ፊላዴልፊያ ከተማ 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡7)  3) የምሥጋና መልዕክት (3፡8)  4) ጌታ ሊያደርገው ያለው ዕቅድ (3፡9) 5) ስለጌታ ጥበቃ የተሰጠ መልዕክት (3፡10) 6) እስከ መጨረሻ ስለመጽናት የቀረበ ምክር (3፡11) 7) ድል ለመንሳት የቀረበ የጥሪ መልዕክት (3፡12-13)

Listen "228 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 7 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland