119_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 1 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

119_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 1 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

25/08/2020 3:09PM

Episode Synopsis "119_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 1 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ"

ይህ ትምህርት ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት በሚል ርዕስ፣ የቤተሰብና ጋብቻ አማካሪ በሆነው በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ በፊንላንድ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የቀረበ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል ነው:: በዚህ ክፍል የሚከተሉት ዋና ዋና አሳቦች ተዳስሰዋል: - ርዕስ: ባልና ሚስት እርስ በርስ ያላቸውን የግንኙነት ጤንነት መጠበቅ 1) የትምህርቱ ዓላማዎች 2) ግንኙነቶቻችንን ሊረብሹ የሚችሉ ሁለንተናዊ አሉታዊ ተጽዕኖዎች 3) የጤናማ ግንኙነት ወይም ትዳር (መኖር/አለመኖር) መለኪያ መስፈርቶች 4) ግንኙነቶቻችንን ሊረብሹ የሚችሉ የታወቁ ምክንያቶች 5) የትዳርና የቤተሰብ ግንኙነትን ጤንነት መጠበቅ የሚቻልባቸው መንገዶች

Listen "119_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 1 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland