121_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

121_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

30/08/2020 12:30PM

Episode Synopsis "121_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

ይህ "ሰው ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል ነው:: ዘፍ. 1:26-28/ዘፍ. 2:7 በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ዋና ዋና አሳቦች:- ርዕስ: ሰው ምንድን ነው? ክፍል 1: ዓለም ለሰው ያላት ዕይታ 1) የማቴሪያሊዝም ንጽረተ ዓለም አራማጆች  ስለሰው ምንነት ያላቸው ዕይታ 2) የአይዲያሊዝም ንጽረተ ዓለም አራማጆች ስለሰው ምንነት ያላቸው ዕይታ 3) ክርስቲያናዊ የሰው ምንነት ዕይታ

Listen "121_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland