224 የዕርቅ መርሃ ግብር - በሁለቱ ቤተ ክርስቲያኖች መሪዎች መካከል

224 የዕርቅ መርሃ ግብር - በሁለቱ ቤተ ክርስቲያኖች መሪዎች መካከል

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

26/06/2022 7:14PM

Episode Synopsis "224 የዕርቅ መርሃ ግብር - በሁለቱ ቤተ ክርስቲያኖች መሪዎች መካከል"

በኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች መካከል የተደረገ ልዩና እግዚአብሔር የከበረበት የዕርቅ መርሃ ግብር።  “እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፣ ሕልም እንጂ እውን አልመሰለንም። በዚያን ጊዜ አፋችን በሣቅ፣ እንደበታችንም በእልልታ ተሞላ፤ በዚያን ጊዜም በሕዝቦች መካከል፣ “እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገላቸው” ተባለ። እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን።” ‭‭መዝሙር‬ ‭126:1-3‬ ‭

Listen "224 የዕርቅ መርሃ ግብር - በሁለቱ ቤተ ክርስቲያኖች መሪዎች መካከል"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland