019_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 2

019_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 2

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

14/10/2018 6:01PM

Episode Synopsis "019_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 2"

ይህ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት "የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል ነው:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ዋና ትኩረት እግዚአብሔርን በሁለንተናችን መውደድ ያለብን ለምንድን ነው? የሰው ሁለንተናስ ምንድን ነው? እግዚአብሔርንስ በሁለንተናችን መውደድ የምንችለው እንዴት ነው? የሚሉ ጥያቄዎችን መመለስ ነው::

Listen "019_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 2"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland