087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ!

087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ!

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

02/02/2020 7:56PM

Episode Synopsis "087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ! "

"ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የወንጌልን ሥራ ለመሥራት የሚያስፈልጉ ነገሮች: 1) ጸሎት: ማቴ. 9:35-38 2) ልባምና የዋህ መሆን: ማቴ. 10:17 3) ፍርሃትን ማስወገድ: ማቴ. 10:24-28 4) መንፈስ ቅዱስን መታመን: ማቴ. 10:19-20/ ዮሐ. 20:21 5) ለመላክ መታዘዝና መሄድ: ማቴ. 10:16/ ማር. 16:15 6) መጽናት: ማቴ. 10:22-23

Listen "087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ! "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland