175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

05/09/2021 11:52AM

Episode Synopsis "175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል_ 2  ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) ለመጽናት ስልጠናና፣ልምምድ ውስጥ መግባት  ያስፈልጋል። ለመጽናት  መለማመድ ያለብን 1)  አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። ዘዳ6:5 2)አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ ..ዘለዋ 19፡ 18 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ፣ ወደ እኔ ኑ ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ ። ቀንበሬንም በላያችሁ ተሸከሙ፣ ከእኔም ተማሩ  ፣እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝና፣ ለነፍሳችሁ ዕረፍትን ታገኛላችሁ። ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11፡ 28-30

Listen "175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland