322 || አምላካዊ መልስ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ

322 || አምላካዊ መልስ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

07/04/2024 5:55PM

Episode Synopsis "322 || አምላካዊ መልስ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ"

"አምላካዊ መልስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 11፡1-6፣ 1 ነገ. 19፡1-18 መግቢያ አምላካዊ መልስ የመጣላቸው 3 ሰዎች ኤልያስ፡ 1 ነገ. 19፡1-18 ሀ) የኤልያስ ክስ ዝርዝር (1 ነገ. 19፡10 እና 14) እስራኤላዊያን ቃል ኪዳንህን ትተዋል መሰዊያህን አፍርሰዋል ነቢያቶችህን ገድለዋል ብቻዬን አስቀርተውኛል እኔንም መግደል ይፈልጋሉ ለ) አምላካዊ መልስ ሲመጣ ምን ሆነ? (1 ነገ. 19፡15-18) ኤልያስ ምሪት ወይም አቅጣጫ ተሰጠው/ምሪት አገኘ ሦስት ሰዎችን እንዲቀባ እግዚአብሔር ተናገረው ቅሬታዎች መኖራቸውን እግዚአብሄር ገለጠ ሙሴ፡ ዘጸ. 14፡10-18 ሀ) የህዝቡ ዕይታ/ 14፡10-12 ለ) የሙሴ ምላሽ/ 14፡13-14 ሐ) አምላካዊ መልስ/ 14፡15-18 ዳዊት፡ 1ሳሙ. 30፡1-8 ሀ) የሰዎቹ ዕይታ/30፡6 ለ) የዳዊት ምላሽ/ 30፡7 ሐ) አምላካዊ መልስ/30፡7-8

Listen "322 || አምላካዊ መልስ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland