001_እግዚአብሔር አዋቂ ነው!

001_እግዚአብሔር አዋቂ ነው!

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

03/06/2018 8:24PM

Episode Synopsis "001_እግዚአብሔር አዋቂ ነው!"

ይህ መልዕክት የተመሠረተው በ1ኛ ሳሙ. 2:3 ላይ ሲሆን በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ነው:: የመልዕክቱ ዋና ጭብጥ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብናልፍና ግራ ብንጋባ በፍጻሜው ይህ ሁሉ ለምን እንደሆነብን እግዚአብሔር ሊገልጽልን ይችላል:: ስለዚህ በጽናት መቆምና ማለፍ ይኖርብናል:: በህይወታችን ከሚሆኑ ከእያንዳንዱ ክስተቶች ጀርባ የእግዚአብሔር ልዑአላዊ አሳብና ፈቃድ እንዳለ መገንዘብ እንደሚኖርብን ለማስገንዘብ የቀረበ መልዕክት ነው::

Listen "001_እግዚአብሔር አዋቂ ነው!"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland