Episode Synopsis ""በመዳወላቡ ወተት በመሸጥ ላይ የነበሩ ሁለት እናቶች በጥይት ተገድለዋል"- ነዋሪ"
በባሌ ዞን በመዳ ወላቡ ወረዳ "መዳ" በተባለች ቀበሌ የገበያ ቦታ ላይ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ በተፈጠረ ግጭት የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉንና ሰባት ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ከሟቾቹ ውስጥም አንዲት የስምንት ልጆች እና አንዲት የሰባት ልጆች እናት ወተት በመሸጥ ላይ እያሉ በመከላከያ በተተኮሰ ጥይት መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
Listen ""በመዳወላቡ ወተት በመሸጥ ላይ የነበሩ ሁለት እናቶች በጥይት ተገድለዋል"- ነዋሪ"
More episodes of the podcast VOA Amharic
- በኦሮምያ የግብይት ዕቀባና ሥራ የማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሏል
- ማክሰኞ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
- ስፖርት
- ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት እየተደራደሩ ናቸው
- "ይቅርታ ባለመጠየቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል”- የአቶ ክንፈሚካኤል ደበበ እናት
- አቶ ጉርሜሳ አያኖን ጨምሮ የአራቱ የኦፌኮ አባላት ክስ እንዲቋረጥ ተወሰነ
- ዶ/ር መረራ ከኦሮሚያ የመንግሥት መ/ቤቶች ከተወጣጡ ሰራተኞች ስጦታዎች ተበረከቱላቸው
- ኦፌኮ ከኦህዴድ ጋር ሊነጋገር መሆኑን አስታወቀ
- "በመዳወላቡ ወተት በመሸጥ ላይ የነበሩ ሁለት እናቶች በጥይት ተገድለዋል"- ነዋሪ
- ሰኞ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና