Episode Synopsis ""ይቅርታ ባለመጠየቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል”- የአቶ ክንፈሚካኤል ደበበ እናት"
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌንና አቶ ክንፈ ሚካኤል ደበበ (አበበ ቀስቶ) ከእስር ለመፈታት የግንቦት ሰባት አባል መሆናቸውን አምነው የይቅርታ ፎርም ላይ እንዲፈርሙ መጠየቃቸውንና ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። የአቶ ክንፈሚካኤል ደበበ እናት ወ/ሮ ብዕዓት ኃይለጊዮርጊስ፤ "እኛም ቤተሰቦቹ ሆነ እርሱ ብዙ መሰዋትነት ከፍለናል። ስለዚህ ይቅርታ ባለመጠየቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል።" ብለዋል።
Listen ""ይቅርታ ባለመጠየቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል”- የአቶ ክንፈሚካኤል ደበበ እናት"
More episodes of the podcast VOA Amharic
- በኦሮምያ የግብይት ዕቀባና ሥራ የማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሏል
- ማክሰኞ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
- ስፖርት
- ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት እየተደራደሩ ናቸው
- "ይቅርታ ባለመጠየቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል”- የአቶ ክንፈሚካኤል ደበበ እናት
- አቶ ጉርሜሳ አያኖን ጨምሮ የአራቱ የኦፌኮ አባላት ክስ እንዲቋረጥ ተወሰነ
- ዶ/ር መረራ ከኦሮሚያ የመንግሥት መ/ቤቶች ከተወጣጡ ሰራተኞች ስጦታዎች ተበረከቱላቸው
- ኦፌኮ ከኦህዴድ ጋር ሊነጋገር መሆኑን አስታወቀ
- "በመዳወላቡ ወተት በመሸጥ ላይ የነበሩ ሁለት እናቶች በጥይት ተገድለዋል"- ነዋሪ
- ሰኞ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና