ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት እየተደራደሩ ናቸው

12/02/2018 5 min
ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት እየተደራደሩ ናቸው

Listen "ኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት እየተደራደሩ ናቸው"

Episode Synopsis

በኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባርና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ለሦስት ቀናት ይቆያል የተባለ ውይይት ትናንት ዕሁድ ተጀምሯል። በኢትዮጵያ ባለሥልጣናትና በኦብነግ መካከል ንግግሩ የተጀመረው ተለይቶ ባልተገለፀ የኬንያ ከተማ ነው።

More episodes of the podcast VOA Amharic