Listen "የፀረ ቅኝ ግዛት ቀን፡ የከሰመው ግን መልኩን ለውጦ የመጣው ቅኝ ግዛት ሲገመገም"
Episode Synopsis
''አፍሪካ ትናንት በቅኝ ግዛት የደረሰባት ነገር አይዘነጋም፣ ራስ ገዝ እና ሉዓላዊነት በሌለበት ነፃነት አይኖርም። በዚህም ሀገራት የራሳቸውን ነፃነት የማወጅ ሙሉ መብት አላቸው — የአፍሪካ ሆኑ ሌሎች ሀገራት ባለፉ ዘመናት በምዕራባውያን ከደረሰባቸው ተፅዕኖ አንፃር ወደፊት ሌሎች አማራጮችን በጂዮ ፖለቲካው ላይ መቃኘት ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ዓለም አቀፉ የፀረ ቅኝ ግዛት ቀንን መነሻ በማድረግ ዕለቱን ለውጥ ለማምጣትና መልኩን የቀየረውን ቅኝ ግዛትን በተመለከተ ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴን ጋብዘናቸዋል። ስፔስ ሳይንስ ዘርፍ በአፍሪካ ትብብርን፣ ሰላም ግንባታን እንዲሁም አስተማማኝ ልማትን ለመፍጠር ሁነኛ የዲፕሎማሲ መድረክ መሆን በሚችልበት ጉዳይ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የጂኦስፓሻል አስተዳደር ክፍል መሪ አንድሬይ ኖምጉዊሮማ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስፔስና ጂኦስፓሻል ተቋም ምክትል ዳይሬክተር ዩሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ጋር ያደረግነው ቆይታም በፕሮግራሙ ሁለተኛው ክፍል የምንቃኘው ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

More episodes of the podcast Sovereignty Sources
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡ መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
01/01/2026
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
23/12/2025
አፍሪካ፡ በባለ ብዙ ወገን ዓለም ውስጥ እያደገ ያለ አህጉር
23/12/2025
የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
18/12/2025
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.