Listen "የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ"
Episode Synopsis
''በግብርናው ዘርፍ የበለጠ መሠራት ይኖርበታል። በዚህ ረገድ የገበሬውን ችግሮች ለመቅረፍ በጥናትና ምርምር እንዲሁም ቴክኖሎጂዎች የተደገፉ ተግባራት መሠራት አለባቸው። ለዚህ በጋራ መሥራት ይቻላል፣ ልምዶችንም ማደበር ያስፈልጋል — የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ አጋርነትና ሁለንተናዊ ትብብር መፍጠር ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ለመወያየት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበን ጋብዘናቸዋል።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለውይይት የአፍሪካ አህጉር ለረጅም ጊዜያት እየሰራችበት ያለችውን የደህነት ቅነሳ ሞዴሎች ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የተሻሻለ ልማትና ዕድገትን ለመፍጠር ሁነኛ መፍትሄ መፍጠር ይገባል የሚለውን የስርዓተ ትምህርትና የንጽጽር ፖሊሲ ጥናት ባለሙያው እንግዳችን እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለውይይት የአፍሪካ አህጉር ለረጅም ጊዜያት እየሰራችበት ያለችውን የደህነት ቅነሳ ሞዴሎች ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የተሻሻለ ልማትና ዕድገትን ለመፍጠር ሁነኛ መፍትሄ መፍጠር ይገባል የሚለውን የስርዓተ ትምህርትና የንጽጽር ፖሊሲ ጥናት ባለሙያው እንግዳችን እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
More episodes of the podcast Sovereignty Sources
ቬኔዙዌላ፡- የፖለቲካ ጣልቃገብነት እና የሉዓላዊነት ጥሰት ማሳያ
08/01/2026
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡ መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
01/01/2026
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
23/12/2025
አፍሪካ፡ በባለ ብዙ ወገን ዓለም ውስጥ እያደገ ያለ አህጉር
23/12/2025
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.