Listen "ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ከዓለም አቀፍ የባንክ አሰራሮች አንጻር ዕድሎችና ተግዳሮቶች"
Episode Synopsis
''ሀገር ሊያድግና ሊለወጥ የሚችለው በውስጥ አቅም ነው፤ በብድርና ድጋፍ ብቻ የተለወጠ ሀገር የለም። ስለዚህ የውስጥ አቅምን በሚገባ አውጥቶ መጠቀም ያስፈልጋል '' ሲሉ በባንክ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል የሚለውን ጉዳይ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በማርኬቲንግና ብራንዲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያካበቱት አሰቻለሁ ታምሩ ጋር ቃኝተናቸዋል።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የአዝዕርቶችን አቅም በማሳደግ፣ ምርታማነትን በመጨመር እና የስርዓተ ምግብ ጥራቶችን ማሳደግ በተመለከተ ከአግሮኖሚስቱና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል ዳይሬከተር ዘነበ መኮንን(ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

More episodes of the podcast Sovereignty Sources
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡ መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
01/01/2026
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
23/12/2025
አፍሪካ፡ በባለ ብዙ ወገን ዓለም ውስጥ እያደገ ያለ አህጉር
23/12/2025
የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
18/12/2025
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.