Listen "ኪን ኢትዮጵያ፡ ለዓለም የቀረበ የባህልና ጥበብ ትዕይንት"
Episode Synopsis
ኪን-ኢትዮጵያ የጥበብና ባህል ጉዞ ኢትዮጵያን ለዓለም የማስተዋወቅ ዓላማ አድርጎ ብሪክስ አባል ሀገራት እያቀረበ ነው፣ በቻይና እና ሩሲያ ስራዉን ያቀረበው ቡድኑ፣ በቅርቡም ወደ ብራዚል ያቀናል ፡፡
''ኪን - ኢትዮጵያ ትልቅ የባህል፣ የጥበብ እና የዲፕሎማሲ፣ የብዙ የኪነጥብ ባለሙያዎች ስብስብ ነው። ኅብረትን መሠረት ያደረገ ሥራ በመሥራታችን ውጤቱ እጅግ የሚደነቅ ነው[...] ብሪክስ የዓለምን ሚዛንን ለማስተካከል የተፈጠረ አቅም ስለሆነ አባል መሆናችን በብዙ ይጠቅመናል።'' ሲል የኪን ኢትዮጵያ ቡድን መሪ፣ አሰልጣኝና ድምፃዊ ወንድዬ አበበ (ወንድዬ ኮንታ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል ።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ኪን ኢትዮጵያ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደረገ ያለውን ጉዞ በብሪክስ ማዕቀፍ ስር የባህል ዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ አጋርነትን ለመወያየት የኪን ኢትዮጵያ ቡድን መሪ፣ አሰልጣኝና ድምፃዊ ወንድዬ አበበ (ወንድዬ ኮንታ) በእንግድነት ጋብዘነዋል። በክፍል ሁለት ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ የፊልም ስራዎች ጠልቀን ፣ ዘርፉ ለአንድነት እና ቀጠናዊ ትስስር ስላለው ሚና ከዳይሬክተር፣ ኤዲተርና ፕሮዲውሰር ክብሮም በርሄ ጋር የተደረገው ቆይታ ያደርጋል።

More episodes of the podcast Sovereignty Sources
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡ መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
01/01/2026
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
23/12/2025
አፍሪካ፡ በባለ ብዙ ወገን ዓለም ውስጥ እያደገ ያለ አህጉር
23/12/2025
የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
18/12/2025
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.