አፈወርቅ ተክሌ ፡ የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ

30/10/2025 1h 0min Temporada 1 Episodio 53
አፈወርቅ ተክሌ ፡ የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ

Listen "አፈወርቅ ተክሌ ፡ የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ"

Episode Synopsis

''የሀገሩን ባህል፣ ታሪክና ልማድ ጠንቅቆ የሚያውቅ ታላቅ ሰዓሊ ነበር — ስብዕናውን ከኢትዮጵያ ጋር ከነበረው ቁርኝት ነጥሎ ማየት ከባድ ነው '' - ሲል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር በቀለ መኮንን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ  የተወለዱበትን ጥቅምት 12 , 1925 ዓ.ም መነሻ ያደርጋል ፤ ለዘመናት የተሻገረውን የኪነ ጥበብ አሻራቸውን ፣ ማንነትና አፍሪካዊ ትርክትን ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር በቀለ መኮንን በእንግድነት ጋብዟቸዋል። አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተፅዕኖን ለመፍጠር ራሷን ስለመቻል እንዲሁም የጎለበተ ዲፕሎማሲ መፍጠር በተመለከተ የሆርን ሪቪው ዳይሬክተርና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ብሌን ማሞ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:


More episodes of the podcast Sovereignty Sources