Listen "የጤናው ዘርፍ የቴክኖሎጂ ዐቢዮት በአፍሪካ"
Episode Synopsis
“የዲጂታል መሩ ጤና የወደፊቱ የዓለም ስርዓተ ለውጥ ነው። ፕላኔታችን የዓለም ምጣኔ ሐብት ነው። የዲጂታል መር ጤና ቅንጦት ሳይሆን መሠረታዊ ጉዳይ ነው። የእናቶች ሞት፣ ዕድሜያቸው የገፉ ሰዎች፣ በፅኑ ህመም ያሉ ህመምተኞች ባሉበት ሁኔታ የዲጂታል መር ጤና ተግዳሮቶቹን የመቋቋሚያ ሁነኛ መላ እየሆነ መጥቷል” ሲሉ የፓን - አፍሪካ ዲፕሎማቲክ ማኅበር ዋና ኃላፊ ዶ/ር ሶስተንስ ባጉሜምሄ ተናግረዋል።ዶ/ር ሶስተንስ አክለውም፡- “የእርዳታ ድጋፍ መቋረጥ የዓለማችን ዋነኛ እክሎች ቢሆኑም የተለያዩ ዲጂታል መር የጤና ባለድርሻዎች እንዳተባበሩ በማድረግ በዋሻው ጫፍ ላይ ጮራ እንዲፈነጥቅ የሚያደርግ ነው'' ብለዋል።
More episodes of the podcast Sovereignty Sources
ባለሁለት ስለቱ ማኅበራዊ ሚዲያ፡ መልካም ዕድሎቹና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
01/01/2026
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
23/12/2025
አፍሪካ፡ በባለ ብዙ ወገን ዓለም ውስጥ እያደገ ያለ አህጉር
23/12/2025
የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ
18/12/2025
ZARZA We are Zarza, the prestigious firm behind major projects in information technology.