የዕድል በሮችን መክፈት፡ የአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ሉዓላዊነት

20/10/2025 59 min Temporada 1 Episodio 51
የዕድል በሮችን መክፈት፡ የአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ሉዓላዊነት

Listen "የዕድል በሮችን መክፈት፡ የአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ሉዓላዊነት"

Episode Synopsis

''አፍሪካ የተለያዩ የተፈጥሮ ኃብት አላት። ይህ ደግሞ ለኢንዱስትሪያላይዜሽን ሂደት ትልቅ አስተዋፅዖ ቢኖረውም ቅኝ ግዛት የምጣኔ ሀብት እድገት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሮ አልፏል። ይህ ደግሞ እንደ ትልቅ ጫና የሚቆጠር ነው።'' ሲሉ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንታል ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው ሁለት ጉዳዮችን በሚዳስስበት መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ አፍሪካ በኢንዱስትሪ ራሷን ስለመቻል እና የምጣኔ ሀብት ሉዓላዊነትን ስለሚፈጠርበት ጉዳይ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ  ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል። በክፍል ሁለት ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ የማሪታይም ተቋምን መሠረት በማድረግ ስለሰማያዊ ኢኮኖሚ በዚሁ ፕሮግራም በክፍል ሁለት የኢትዮጵያ ማሪታይም የስልጠና ተቋም የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የስልጠና ልማት ኃላፊ ስዩም ትዕግስቱ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

More episodes of the podcast Sovereignty Sources